የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ሪፖርት
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፉት አራት ዓመታት ባከናወናቸው ተግባራት ውጤቶች መገኘታቸውን፤ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ባለ አንድ መቶ ዐስር ገጽ ሪፖርት አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5