ድምጽ አዲስ ጥናት - የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የአየር ሁኔታ በቀጣዮቹ አመታት እየከፋ ይሄዳል ኖቬምበር 02, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 አዲስ የጥናት ዘገባ የአፍሪቃ ቀንድ አከባቢ እርጥበት እያገኘ ይሄዳል የሚለውን በኮምፑተር የወጣውን ሞዴል የሚጻረር ጥናት መሆኑ ታውቋል።