የዓለሙ ድርጅት የአል-ሸባብን ጥቃት አወገዘ
Your browser doesn’t support HTML5
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፅጥታው ምክር ቤት ነውጠኛው የአል-ሸባብ ቡድን ትላንት በአንድ የሞቃዲሾ ሆቴል ላይ ያደረሰውን ጥቃት ኮንኗል።
Your browser doesn’t support HTML5