በደቡብ ሱዳን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ይፋ ሆነ
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ሱዳን የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና የጦር ወንጀሎችን የሚዘረዝረው ሪፖርት መውጣቱን የተቃዋሚው ቡድን እንደሚቀበለው አስታወቀ። መንግሥት እስካሁን ምላሽ አልሰጠም።
Your browser doesn’t support HTML5