ድምጽ የታንዛኒያ ፕረዚዳንታዊና የምክር ቤታዊ ምርጫዎች በሰላም ተጠናቀቀ ኦክቶበር 26, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 የታንዜንያ የምርጫ ባለስልጣኖች የትላንቱን ፐረዚዳንታዊና ምክርቤታዊ ምርጫ ቀዳሚ ውጤት ዛሬ እንደሚያስታውቁ ገልጸዋል።