ድምጽ ደቡብ ሱዳን መንግሥትና ተቃዋሚዎች ጁባ ላይ በሚሰፍረው የፖሊስ ኃይል ቁጥር ተስማሙ ኦክቶበር 26, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ ሱዳን መንግሥትና ተቃዋሚዎች ጁባ ላይ በሚሰፍረው የፖሊስ ኃይል ቁጥር ለረጅም ግዜ ሲወያዩበት በመክረም ዛሬ በሚኒስትሮች የተፈረመውን ሰነድ አጽድቀዋል።