ሂለሪ ክሊንተን በቤንጋዚው ግድያ ላይ የምስክርነት ቃላቸውን ሰጡ /ርዝመት -3ደ42ሰ/

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞዋ የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂለሪ ክሊንተን በመወሰኛው ምክር ቤት ምርመራ ኰሚቴ ፊት ቀርበው፣ በቤንጋዚ-ሊብያ ከየዩናይትድ የዩናትድ ስቴትሱ አምባሳደር ግድያ ጋር በተያያዘ የምስክርነት ቃላቸውን እየሰጡ ናቸው። አምባሳደር ክሪስቶፌር እስቲቨንስ እና ሌሎቹ ሦስት አሜሪካውያን ዲፕሎማቶች የተገደሉት፣ ሚስስ ኪሊንተን የዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚንስት በነበሩበት ጊዜ መሆኑም ይታወቃል።