ፌስቱስ ሞዬ የደቡብ ሱዳን ሰላም የሚከታተል ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆኑ /ርዝመት -2ደ34ሰ/

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ የቦትስዋና ፕሬዚደንት ፌስቱስ ሞጋ (Festus Mogea) የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት መተግበሩን የሚከታተለዉን ኮሚሽን ለመምራት በሊቀመንበርነት መሾማቸዉ እንዳስደሰታት አሜሪካ አስታወቀች።