ጆን ኬሪ በእስራኤል የአመጽ ቅስቀሳ እንዲቆም መሪዎችን ጠየቁ /ርዝመት -1ደ42ሰ/
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ (John Kerry) ባለፉት ሳምንታት ቁጥራቸዉ 60 የሚሆን ሰዎች የሞቱበትን አመጽ ለማብረድና ለማረጋጋት ከእስራኤልና ፊሊስጤም መሪዎች ጋር በተናጠል እየተዋያዩ ነዉ።