ድምጽ ዋሺንግተን በኬንያ የጉዞ እገዳዋን አነሳች /ርዝመት -4ደ34ሰ/ ኦክቶበር 22, 2015 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 በኬንያ የባህር ዳርቻ በሃገር ማስጎብኘት ሥራ የተሰማሩ ሰዎች፥ ዩናይትድ ስቴትስ ባብዛኛው የጠረፉ አካባቢዎች ላይ ጥላ የቆየችውን የጉዞ እገዳ ለማንሳት የደረሰችበት ውሳኔ አስደስቷቸዋል።