ሃምሣ ሺህ የዲቪ ዕጣዎች ተዘጋጅተዋል /ርዝመት - 4ደ10ሰ/
Your browser doesn’t support HTML5
ሃምሣ ሺህ የሚሆኑ ሰዎችን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለማስገባት የሚያስችል የዲቪ (Diversity Visa) ዕጣ መርሃ ግብር በአውሮፓ የዘመን አቆጣጠር ለ2017 ዓ.ም መዘጋጀቱን አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5