የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች እየተወነጃጀሉ ነው /ርዝመት - 3ደ05ሰ/
Your browser doesn’t support HTML5
የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመም በኋላ ቢሆን “የተኩስ አቁሙ እየተከበረ አይደለም” ሲሉ የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ መሪ ሪያክ ማቻር ተናግረዋል።
የደቡብ ሱዳን መንግሥት ጦር አዛዥ ጄነራል ጆንሰን ጁማ በበኩላቸው ሰላማዊ ዜጎችን በመጥለፍ በማቻር የሚመሩ ያሏቸውን ሽማቂዎች ከስሰዋል።