ድምጽ ኢሕአዴግ “ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ለመሥራት ወስኛለሁ፤” አለ /ርዝመት - 5ደ40ሰ/ ኦክቶበር 19, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪም መንግስታቸው ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ለመሥራት “አለው” ያሉትን ይህን እቅዳቸውን አስመልክቶ በሰጡት ዙሪያ የመገናኛ ብዙኃኑ አባላትም አስተያየት ሰጥተዋል።