አንድ ኤርትራዊ ፍልሰተኛ በእሥራኤል ፖሊስ ተተኩሶበት መሞቱ ተገለጸ /ርዝመት - 1ደ22ሰ/

Your browser doesn’t support HTML5

ኤሪትራዊው ፍልሰተኛ የሞተው በስህተት በተተኮሰበት ጥይት ሲሆን፤ የተኩሱ ዒላማ ግን፣ አንድ የእሥራኤል ወታደር በመግደሉንና ሌሎች 10 ሰዎችን አቁስሎ በአቶቡስ ያመለጠ ተጠርጣሪን ለመግደል ያነጣጠረ እንደነበር ታውቋል።