የውኃ እጥረትና የደን ውድመትን ለመከላከል የኢጋድ ጥረት /ርዝመት - 2ደ57ሰ/
Your browser doesn’t support HTML5
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በደን ጥበቃና በውኃ ልማት ከአምስት አገሮች የተውጣጡ ዘጠኝ ተማሪዎችን ትናንት (ዕሁድ፤ ጥቅምት 6/2008 ዓ.ም) በማስተርስ ዲግሪ አስመርቋል።
Your browser doesn’t support HTML5