ደቡብ አፍሪቃ እና ICC በአልበሽር ጉዳይ ተፋጠዋል /ርዝመት - 2ደ42ሰ/

Your browser doesn’t support HTML5

የሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሃሳን አልባሽር ባለፈዉ ሰኔ ወር ደቡብ አፍሪቃን በጎበኙበት ወቅት አለም አቀፍ ፍርድ ቤት እንዳዘዘዉ ቁጥጥር ስር ያለማዋልዋን የአገሪቱ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አጥብቀዉ እየተከላከሉ ነዉ።