ድምጽ በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል አከባበር 9'26" ሴፕቴምበር 28, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የመሰቀል በዓል የሚከበርበት ዋናዉ ምክንያት የክርስቶስ ግማደ መስቀል በንግስት ኢሌኒ አማካኝነት በመገኘቱ መሆኑን የሃይማኖት ድርሳናት ያወሱናል።