ድምጽ ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም 7'37" ሴፕቴምበር 28, 2015 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ኬንያዊው ኢውሊድ ኪፕቾጌ (Eluid Kipchoge) በታንናው የበርሊን ቢኤምዳብልይው (BMW)ማራቶን የወቅቱን ፈጣን ጊዜ በማስመዝገብ አይበገሬነቱን በማሸነፍ አረጋገጠ።