ድምጽ የመልካም አስከዳደር ግራና ቀኝ በኢትዮጵያ 5'20" ሴፕቴምበር 25, 2015 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ዴሞክራሲ በሌለበትና ሰብዓዊ መብቶች ባልተከበሩበት ሁኔታ መልካም አስተዳደር ሊረጋገጥ አይችልም ሲሉ የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡