ኢትዮጵያዊያን ከቫቲካን ጋር የገቡት ውዝግብ 9'17"
Your browser doesn’t support HTML5
የዓለም አቀፍ ትብብር (Global Alliance for Justice)ሚባለውን የሚመሩ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ አቶ ኪዳኔ አለማየሁ በቅርቡ ለአባ ፍራንሲስና ለዩናይትድ ስቴይትሱ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ደብዳቤ ጽፈዋል።
Your browser doesn’t support HTML5