ድምጽ ለሥራ የውጭ ጉዞ እንደገና ሊጀመር ነው ኦገስት 09, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 ላልተወሰነ ጊዜ ቆሞ የነበረው ወደ አረብ ሃገሮች የሚደረገው የሥራ ጉዞ በመጭው ዓመት የመጀመሪያ ወራት እንደሚከፈት የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡