ድምጽ የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ፕሬዚደንት ኦባማ ጉብኚት ስኬታማ ነበር አሉ ጁላይ 29, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፕሬዚደንት ኦባማ ኢትዮጵያ ባደረገችዉ የኢኮኖሚ እድገት አመስግነዉ ይቀራሉ ባሉዋቸዉ የዴሞክራዊ ሂደቶች የወዳጅ ምክር ለግሰዋል ብለዋል።