በፕሬዚደንት ኦባማ ኢትዮጵያ ጉብኝት ላይ የሕዝብ አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈዉ ማክሰኞ ፕሬዚደንት ኦባማ በአፍሪቃ ሕብረት ዋና ጽህፈት ቤት በኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ያሰሙት ንግግር እንዳበቃ በአካል ተገኝተዉ ካዳመጡት መካከል መስካቸዉ አመሃ ሶስቱን አነጋግሯል።
Your browser doesn’t support HTML5