ድምጽ አሁንም እስር ላይ ለሚገኙት የዞን ዘጠኝ አምደኞች አዲስ ቀጠሮ ተሰጠ ጁላይ 29, 2015 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ የወንጀል ችሎት ክሳቸው ባልተቋረጠው የዞን ዘጠኝ አምደኞች ጉዳይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ሰጠ።