ድምጽ አሜሪካ - ኢትዮጵያ፤ የመቶ ዓመታት ግንኙነት ውጣ ውረድ (ክፍል አንድ) ጁላይ 25, 2015 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ውጣ ውረድ የበዛበት ነበር ሲሉ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ገለፁ፡፡