የአሜሪካ አለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ለህጻናትና ለአርሶ አደሮች የሚያደርገው እርዳታ

  • መለስካቸው አምሃ
የአሜሪካ አለም አቀፍ የልማት ተራድኦ በአንድ አመት ውስጥ ከ 12 ሚልዮን በላይ ለሚሆኑ ህጻናት የምግብ እርዳታ እንደሰጠና በሚልዮኖች ለሚቆጠሩ አርሶ አደሮች ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ የተለየዩ ድጋፎች ማቅረቡን የድርጅቱ ተጠባባቂ አስተዳዳሪ አስታወቁ።

Your browser doesn’t support HTML5

UDAID has helped 12 million children

የአሜሪካ አለም አቀፍ የልማት ተራድኦ በአንድ አመት ውስጥ ከ 12 ሚልዮን በላይ ለሚሆኑ ህጻናት የምግብ እርዳታ እንደሰጠና በሚልዮኖች ለሚቆጠሩ አርሶ አደሮች ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ የተለየዩ ድጋፎች ማቅረቡን የድርጅቱ ተጠባባቂ አስተዳዳሪ አስታወቁ።

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ግብርናን ለማስፋፋት ጥረት እንደሚደረግ አንድ የሀገሪቱ መንግስት ባለስልጣን ጠቁመዋል።

የግል ባለሃብቱ በግብርናው ዘርፍ እንዲሳተፍ መንግስት እንዲያበራታታ በኢትዮጵያ የ United States አምባሳደር ሃሳብ አቅርበዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ያድምጡ።