የአለም የእግር ኳስ ፈደረሽን ወይም የፊፋ ፕረዚደንት ሰፕ ብላተር ከስልጣናቸው ተሰናበቱ። ጁን 02, 2015 ሰፕ ብላተር ከአራት ቀናት በፊት ፈደረሸኑን ለአምስተኛ ግዜ ለመምራት መመረጣቸው ይታወሳል። ፊፋ ከፍተኛ በሆነ የሙስና ቅሌት መዘፈቁ የተለላዩ ሚድያዎች ሲገልጹ ሰንብተዋል።