ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም

በሣምንቱ ማብቂያ Eugene, Oregon ላይ በተካሄደው የ Diamond League አትሌቲክስ ውድድር፥ በ 5 ሺህ ሜትር ሩጫውድድር፥ ኢትዮጵያውያን በሁለቱም ጾታዎች ድል ተቀዳጅተዋል።

ገንዘቤ ዲባባ የሴቶቹን በ 14 ደቂቃ ከ 19 ነጥብ 7 . 6 ሴኮንድ፥

የወንዶቹን ወጣቱ ዮሚፍ ቀጄልቻ በ 13 ደቂቃ ከ 10 ነጥብ 5 . 4 ሴኮንድ በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል።

blater

- - በሙስና ቅሌት እየታመሰ ያለው ፊፋ Sepp Blatterን እንደገና በፕሬዘዳንትነት መረጠ።

- - በኢትዮጵያ እግር ኳስ፥ ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ መውሰዱን አረጋገጠ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም