ኢህአዴግ የተሰጠውን አደራ በከፍተኛ የሀላፊነት ስሜት እንደሚወጣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ

ኢህአዴግ ከሕዝቡ የተሰጠዉን ታላቅና ከባድ አደራ በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት ይወጣል ሲሉ የድርጅቱ ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለ ማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ።

ኢህአዴግ ከሕዝቡ የተሰጠዉን ታላቅና ከባድ አደራ በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት ይወጣል ሲሉ የድርጅቱ ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለ ማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ።

በምርጫዉ ወቅት ስነ ምግባርና ጨዋነት በተሞላበት ሁኔታ ተንቀሳቀሱ ላሉዋቸዉ የድርጅቱ አባላትና ደጋፊዎችም ምስጋና አቅርበዋል። ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስለምርጫዉ እየሰጡዋቸዉ ያሉ አስተያዬቶች ግን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አባባል ጋር የሚቃረኑ ናቸዉ። እስክንድር ፍሬዉ ተከታዮን ዘገባ ልኳል።

Your browser doesn’t support HTML5

PM Hailemariam Desalegne Speech