የናንተው ፎቶ መድብል

የሃረሬ ባህላዊ ልብስ። (ዋስይሁን)

አዶናይ ፍጹም

አደጋ በኢትዮጵያ (ስሙ ያልተገለጸ ላኪ)

ኣዲስ ኣበባ ከስራ ሰኣት ቦሃላ (ተስፋ)

አዋሳ በመዝናናት ላይ ሳለሁ (ኤዲ.ጂ)

ኣዶናይ ፍጹም

አክሱም ኢትዮጵያ የእረፍት ጉዞ (ስሙ ያልተገለጸ ላኪ)

በየቦታው የምናየው የኢህአዴግ አርማና የምርጫ ዘመቻ ብቻ ነው። አረ ለመሆኑ እንዴት ብለን ነው የምንመርጠው? (ተስፋ)

ውብ ኢትዮጵያ - ሴት ልጅ እናቴ፣ እህቴ፣ ሚስቴ እና ሀገሬ ናት!! (አባቱ ከአ.አ)

በአዲስ ዘመን እና በጎንደር መሀል የሚገኝ ቀልብ የሚስብ አስገራሚ ተራራ! ( ዮናስ ተድላ)

ቶሎ ለሚደርስ ጥብስ ወደ ቦሌ መኪና እያሽከረከርኩ በሞባይል ያነሳሁት ፎቶ። (አልመናን ከአዲስ ኣበባ)

ተንጠልጣይ ድልድይ - ጢስ አባይ አከባቢ የሚገኝ 85 ሜትር ጥልቀት ያለው ቦታ ላይ ያረፈ ተንጠልጣይ ድልድይ።(ዮናስ ተድላ)