ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም

መሰረት መንግስቱ

የኢትዮጵያ አትሌቶች በሣምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች በተካሄዱ የማራቶን ሩጫ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል።

ሲሳይ ለማ

በጎልፍ አሜሪካዊው Jordan Spieth የማስተርስ ሻምፒየን ሆነ። ከ Tiger Woods ቀጥሎ ሁለተኛው ወጣት ነው በማስተርስ ሻምፒየን ለመሆን።

በእግር ኳስ የሃገር ውስጥ እና የአውሮፓ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያዎችን ከነውጤቶቻቸው ይዘናል።

Your browser doesn’t support HTML5

ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም