ድምጽ የካቲት 21,2007 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(February 28,2015) ማርች 03, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 የቅዳሜ ምሽት የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም በዘንድሮው Grammy Award በስድስት የተለያዩ ከፍሎች ብእጩነት ቀርቦ በአራቱ አሸንፎ 4 ዋንጫዎችን ይዞ እቤቱ የገባውን የ Sam Smithን ሙዚቃዎቸ ያካትታል