ታህሳስ 4,2007 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(December 13,2014)

Your browser doesn’t support HTML5

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም በአሜሪካ የቢል ቦርድ ሰንጠረዥ ላይ ከመቶዎቹ ምርጥ ዜማዎች መካከል በዚህ ሳምንት ከአንድኛ እስከ ሶስትኛ ደረጃ የወጡትን ምርጥ ዜማዎች እና የ Taylor Swift ን ዜማዎች ያካትታል፡፡