መስከረም 17,2007 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(September 27,2014
Your browser doesn’t support HTML5
ዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም በአሜሪካ የቢል ቦርድ ሰንጠረዥ ላይ ከመቶዎቹ ምርጥ ዜማዎች መካከል በዚህ ሳምንት ከአንድኛ እስከ ሶስትኛ ደረጃ የወጡትን ምርጥ ዜማዎች እና ስለ Chris Brown አዲስ አልበም እንዲሁም ስለሞን ክፍሌ ስለ Lionel Richie የሕይዎት ታሪክ ያዘጋጀውን ፕሮግራም አካቷል፡፡