ሰኔ 28,2006 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም( July 05,2014) ጁላይ 07, 2014 Your browser doesn’t support HTML5 በዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም በአሜሪካ የቢል ቦርድ ሰንጠረዥ ላይ ከመቶዎቹ ምርጥ ዜማዎች መካከል በዚህ ሳምንት ከአንድኛ እስከ አስረኛ ደረጃ የወጡትን ምርጥ ዜማዎች ያጠቃልላል::