ጳጉሜ 2, 2005 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም( September 07, 2013)
Your browser doesn’t support HTML5
የዚህ ሳምንት የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ዜማዎችን ያካተተ ሲሆን በ Billboard ሰንጠረዥ ላይ የበላይንቱን የያዙትን ዜማዎችን ጨምሮ ሙዚቃ ነክ ዜናዎችንም አካቷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5