ዋሽንግተን ዲሲ —
የኢትዮጵያውያን ወጣቶች የስራ ፈጣሪነት ኑሮን የማሻሻል ራዕይና የአፍላቂነት ዝንባሌ ከቅርብ አመታት ወዲህ እየጎላ ሄዷል። የአሁኑ የተማረ ትውልድ ከበፊቱ ለየት ያለ ዝንባሌ ሊኖረው የቻልበት ምክንያትና ስለ አጠቃላዩ ዝንባሌው እንዲያብራሩልን ሁለት ምሁራንን ጋብዘናል። ዶክተር የራስ ወርቅ አድማሴ በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በሶስዮሎጂ ዲፓርትመንት ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። ዶክተር ገብሬ ይንቲሶ ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሶሻል አንትሮፖሎጂ ዲፓርትመንት ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። የሶሻል ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ሆነውም ያገለግላሉ። ውይይቱን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5