Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በገዛ ረዳት ፓይለቱ ተጠለፈ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠላፊው በስዊስ ፖሊሶች ቁጥጥር ውሏል።
በበረራ ቁጥር ET 702 የተመዘገበው የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አውሮፕላን በረዳት አብራሪው እንደተጠለፈ ታወቀ። ጠላፊው አሮፕላኑን ጄኔቫ ከተማ ሲያሳርፍ የስዊስ መንግሥትን የፖለቲካ ጥገኝነት መጠየቁም ተገልጧል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ኰሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት በበኩሉ ጠላፊው ሊያመልጥም ነበር ብሏል። ጠላፊው በስዊስ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ውሏል። ለዝርዝሩ ዘገባዎቹን ከዚህ ያድምጡ።