የ2005 የአፍሪካ ከዋክብት እግር ኳስ ሻምፒዮና

Your browser doesn’t support HTML5

የ2005 የአፍሪካ ከዋክብት የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ይምረጡ::ከምርጦቹ የአፍሪካ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ምርጥ የሚሉትን በረኛ፣ አጥቂ፣ አማካይ እና ተከላካይ ይጠቁሙ::ድምፅ መስጠት የሚጀመረው ጥር 11 የሚያበቃው ደግሞ የካቲት 3 ቀን 2005 ዓ.ም ነው::አሸናፊው ምርጥ ኮከብ ቡድን የካቲት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በይፋ ይገለጣል