ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን በትምህርትና በምርምር የሚያግዝ ድርጅት ተቋቋመ

  • ግርማይ ገብሩ

ከግራ ወደ ቀኝ ፡ ዶ/ር ሀይለማሪያም እና ዶ/ር ሙሉጌታ


በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በኢትዮጵያ ያሉትን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለይ በትምህርትና ምርምር ለማገዝ የሚያስችል ED-REAP ማለትም ሲተነተን Ethiopian Diaspora for research and education advancement through partnership የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልቆመ ድርጅት ኣቋቋሙ፡፡


መስራቾቹ ዶክተር ሰለሞን ኣብርሃም ከ ከኖርዝ ካሮላይና ሴንተራል ዩኒቨርስቲ, ዶክተር ኪሮስ ብርሃነ ከዩኒቨርስቲ ኦፍ ሳውዘርን ካሊፎርንያ
, ዶክተር ሙሉጌታ ገብረእግዚኣብሔር ከሜዲካል ስኩል ስቴት ዩኒቨርስቲ
ዶክተር ሃይለማርያም ገብረስላሴ ከ ሳውዝ ካሮሊና ስቴት ዩኒቨርስቲ እንዲሁም ዶክተር መኮነን ገብረሚካኤል ከ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ካናቲኬት
ናቸው፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የዝግጅቱን ሙሉ ክፍል ከዚህ ያድምጡ