ሶፊያ አለማየሁ
መታሰቢያ ዮሴፍ ትባላለች፡፡ በጆርጅ ታውን ዮኒቨርስቲ ሁለተኛ ዲግሪዋን በኮምዩኒኬሽንስ ባህልና ቴክኖሎጂ (Communications, Culture and Technology) እየተከታተለች ሲሆን የኢትዮጵያ ቡናን ከመጠጥነቱ አልፎ በባህላዊ ሸቀጥነቱ የሚያስተዋውቀውን ‘የቡና ባህል’ ‘A Culture of Coffee’ የሚል የመጽሀፍ ፕሮጀክት ዳይሬክተር እና ፀሀፊ ሆና እየሠራች ትገኛለች፡፡
ከጥቂት ቀናት በፊት የስልክ ቃለ መጠይቅ ያደረግንላት ኢትዮጵያ ውስጥ ለዚሁ ፕሮጅክት ጥናት በማካሂድ ላይ እያለች ነበር፡፡

Your browser doesn’t support HTML5