በጉራ ፈርዳ የእርሻ መሬታችን እየተሸጠብን ነው ሲሉ ሠፋሪ አርሶ አደሮች ከሰሱ

የእርሻ መሬታችን እየተሸጠብን ነው

በቤንች ማጂ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የሚኖሩና ከዓመታት በፊት አሁን የአማራ ክልል ከሚባለው አካባቢ የመጡ ሠፋሪ አርሶ አደሮች በአካባቢው ባለሥልጣናት ተገደው ቀያቸውን ልንዲለቁ መገደዳቸውን መዘገባችን ይታወሳል።

ከረዥም ጊዜ በፊት በአካባቢው እንዲሰፍሩ የተደረጉና አሁንም ድረስ በዚያው ነዋሪ የሆኑ አርሶ አደሮች የእርሳ መሬታችንን እንዳናርስና በማሳ ላይ የእርሻ ያለበትን ጨምሮ በሃራጅ እየተሸጠባባቸው መሆኑን ይናገራሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጉራ ፈርዳ ሠፋሪ አርሶ አደሮች...ዝርዝሩን ከዚህ ያዳምጡ