የ“ሄፓታይተስ - ሲ” በሽታ ምንነት፥ መንስኤና ሕክምና

ሄፓታይተስ - ሲ

“ሄፓታይተስ - ሲ” በመባል የሚታወቀውን የጉበት በሽታ ዓይነት አስመልክቶ ከአድማጮች በተላኩ ጥያቄዎች መነሻነት የተሰናዳ ፕሮግራም ነው።

የበሽታውን ምንነት፥ መንስኤና ህክምና፤ እንዲሁም ህሙማን በበኩላቸው ሊያደርጓቸው የሚችሏቸውን ጥንቃቄዎች ጨምሮ፥ በህክምናው ረገድ የሚታዩ ልዩ ልዩ ጭብጦች ይዳስሳል።


ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን፥ ዶ/ር አድማሱ ጠና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት፥ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌና የተላላፊ በሽታዎች ህክምና ባለ ሞያ ናቸው።

Your browser doesn’t support HTML5

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያዳምጡ


Your browser doesn’t support HTML5

የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያዳምጡ