የምርጫ 2012 ውጤት ትንበያዎች፤ ወሳኝ ጉዳዮችና የምርጫ ዘመቻዎች ሲተነተኑ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሲተነተን

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሲተነተን

ሊጠናቀቅ ሰዓታት የቀሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ምን ይሆን?

የምርጫ ውጤት ትንበያዎች፤ የምርጫውን ውጤት ይወስናሉ፥ የተባሉ ቁልፍ-ቁልፍ ጉዳዮችና ታሪካዊ በተሰኘ ሂደት በቢሊዮኖች የተሰላ ዶላር የፈሰሰባቸው የምረጡኝ ዘመቻዎች በፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ይዳሰሳሉ።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡት፥ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማሪያም በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት የካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና የኅግ ባለ ሞያ እና በሞርጋን ስቴት ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ናቸው።

Your browser doesn’t support HTML5

ዝርዝሩን ያድምጡ