የአጥቢያ ኮከብ - ዶክተር አበራ ሞላ

ዶክተር አበራ ሞላ


Your browser doesn’t support HTML5

ከዶክተር አበራ ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ ሙሉ ክፍል ያድምጡ



ዶክተር አበራ ሞላ በአሜሪካ ኮሎራዶ ክፍለ አገር ነዋሪ ሲሆኑ በሙያቸዉ የእንሳሳት ሃኪም ናቸዉ።

በኮምፒተር ቴክኖሎጂ ለአማርኛ አጻጻፍ ያደረጉትን አስተዋጽኦ በተመለከተ በቪ.ኦ.ኤ. ቃለ መጠይቅ ተደርጎላቸው ነበር፡፡