የእግር ጉዞ በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ለሚሰቃዩ እህቶች ድጋፍ

  • ቆንጂት ታየ

በምሥራቅ አገሮች ያሉ ኢትዮጵያውያን ሴቶች


የኢትዮጵያ ሴቶች የመብት ማዕከል የወጣቶች ዘርፍ ያስተባበረውና ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገሮች በመጉረፍ ለስቃይ ስለሚዳረጉ ወጣት ኢትዮጲያውያት ግንዛቤ ለማስጨበጥ የታለመ የዕግር ጉዞ ባለፈው ቅዳሜ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል።

Your browser doesn’t support HTML5

ከማዕከሉ የወጣቶች ዘርፍ መሪ ከወይዘሮ አያንቱ አበበ ጋር የተካሄደውን ውይይት ያድምጡ