የስኳር በሽታ፥ ጠባይ፥ መንስኤና ሕክምና

በልማድ «የስኳር በሽታ» በሚል ጥቅል ስያሜ የሚታወቀውን የሕመም ዓይነት ተከትለው የሚከሰቱ ሌሎች ሕመሞች ጨምሮ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ሞያዊ ማብራሪያ ነው።

ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡት ዶ/ር ኤልያስ ሲራጅ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በፔኒሲልቪያ ክፍለ ግዛት በTemple University የሕክምና ትምህርት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የስኳር ሕክምና ፕሮግራም ዲሬክተር ናቸው።

በሕመሙ ጠባይ፥ መንስኤዎች፥ ሕመሙን ተከትለው በሚከሰቱ ሌሎች የበሽታ ዓይነቶችና እንዲሁም ሕክምና ላይ የቀረቡትን ተከታታይ ሦሥት ክፍሎች ቀጥሎ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል 1


Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል 2


Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል 3