No media source currently available
77ኛው ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ከሳምንት በላይ ተሻግሯል። ዓለምን እየፈተኑ ናቸው የተባሉ ችግሮች እና መፍትሄዎች የተጠቆሙበትን ይሄን መድረክ የሚመለከቱ ዘገባዎችን ስናስደምጣችሁ ሰንብተናል። ወደ ኒው-ዮርክ ያቀናው ሀብታሙ ስዩም በጉባዔው ከቀረቡ ዓለም አቀፍ፣ ቀጠና አቀፍ እና ሀገር አቀፍ አንድምታ ካላቸው ጉዳዮች መካከል የተወሰኑትን በመቀጠል ያቀርብልናል ።