በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክብር ዶክትሬት ተሰጠው

በዛሬው ዕለት ከጎንደር ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት የተበረከተለት የሙዚቃው ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፤ “ከሁለት ዐሥርት ዓመታት በላይ እየተሻገረ ባለ ሙዚቃዊ ተፅኖ ለትውልድ ተምሳሌት መሆን የቻለ ”  እና “ስለ ሃገር ብሔራዊ ክብር በሥራዎቹ የተሟገተ” በሚል ተወድሷል።


አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክብር ዶክትሬት ተሰጠው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:22 0:00
XS
SM
MD
LG