በኤምኤስኤፍ ሠራተኞች ላይ ትግራይ ውስጥ የተፈፀመው ግድያ ብርቱ ውግዘት አስነሳ
ሦስት ሠራተኞቹ ትግራይ ውስጥ እንደተገደሉበት ድንበር የለሽ ሃኪሞች ቡድን (ኤም ኤስ ኤፍ) ትናንት አስታውቋል። የተገደሉት ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን፣ አንዷ ስፓኛዊ ናቸው። የኢትዮጵያና የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥታት እንዲሁም የተባበሩት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ግድያውን አውግዘዋል።